Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የ222 ሚሊየን ሕጻናት ህልም ዕውን እንዲሆን እናግዝ ሲሉ ጥሪ አቀርበዋል።…

በሰሜን ኢትዮጵያ የተጎዱ የውሃ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የውሃ መሰረት ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ…

የፓኪስታን ባለሐብቶች በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ እንዲሰማሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሐብቶች በጤናው ዘርፍ መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቀረበላቸው፡፡ ኢትዮጵያ አማራጮቹን ይፋ ያደረገችው በፓኪስታን በተካሄደው የፋርማሲ ቁሶች እና የጤና መጠበቂያ ምርቶች ኤክስፖ ላይ ነው፡፡…

የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ ስድስተኛ የስራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት አራተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። የክልሉ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለጨፌው የቀረበ ሲሆን፥ በክልሉ ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር…

ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከጅቡቲ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከጅቡቲ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የጅቡቲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ…

ከሕገ ወጥ መድኃኒት፣ ምግብና እና ህክምና መሳሪያ አቅርቦት ጋር በተያያዘ በ71 መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጥጥር ከሚደረግባቸው የምግብ፣ መድኃኒት፣ የህክምና መሳሪያ፣ አልኮል፣ ትንባሆ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶች ጋር በተያያዘ ከ200 በላይ መዝገቦች የወንጀል ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ 1112/2011 ወደ…

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን…

የግብርና ምርታማነት ለኢኮኖሚ እድገትና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርታማነት ለኢኮኖሚ እድገት፣ ከድህነት ለመላቀቅና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጋር ተያይዞ በተዘጋጀው “6ኛው…

የተለያዩ የተሰረቁ ንብረቶችና ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ በርካታ የተሰረቁ ንብረቶችና ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በከተማዋ የሚስተዋሉ የወንጀል ስጋቶችን ለመቀነስ ልዩ ዕቅድ አውጥቶ በትኩረት እየሰራ መሆኑን…