ጤና የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ Feven Bishaw Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት እንደሚያስፈልግ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Amele Demsew Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤው የሶማሌ ክልል መንግስትን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሻሻያ የተደረገባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቅም ማሻሻያ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Shambel Mihret Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻው ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ÷ በክልሉ የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ጉብኝት እያደረገ ነው Mikias Ayele Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ የጅቡቲ ቢዝነሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ዳዋሌህ የተመራ የቢዝነስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያ መስመርን ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ Alemayehu Geremew Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሞስኮ ወደ በርሊን የተዘረጋውን “ኖርድ ስትሪም” የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ፡፡ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እንደሚሉት አሜሪካ የሩሲያን እና የጀርመንን ትብብር እንደ ሥጋት ትመለከተዋለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ተልዕኮውን እንዲወጣ ከፋይናንስና ሰው ሃይል አንጻር አባል ሀገራት ዋጋ ከፍለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የሚጠበቅበትን ተልዕኮ እንዲወጣ ከፋይናንስ፣ ሰው ሃይልና ጊዜ አንጻር አባል ሀገራት አስፈላጊውን ዋጋ ከፍለዋል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት በፍጥነት ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በግጭት ሳቢያ ተዘግተው የቆዩ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ስራ ለማስጀመር በትብብት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ስንዴ ለውጭ ገበያ የማቅረብ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Feb 13, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=reaZEfwWYOs
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆኑ ከ1 ሺህ 86 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደርጓል ዮሐንስ ደርበው Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ 1 ሺህ 86 ነጥብ ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ4 ሺህ 349 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 86 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን አስገዳጅ…