Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ 1443ኛው የኢድ-አልአድሃ (ዐረፋ) በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ 1443ኛው የኢድ-አልአድሃ (ዐረፋ) በዓል በድምቀት ተከበረ። በጅማ ከተማ የፈትህ መስጂድ ኢማም ሼህ ሙሀመድ አሚን ተማም በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ሁሉም ሰው ፈጣሪውን ሊፈራና ከመጥፎ ነገሮች ሊከለከል እንዲሁም…

በመዲናዋ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በመዲናዋ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግሮችና የመፍትሄ አማራጮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በከተማዋ ያሉ የትራንስፖርት…

1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በድሬዳዋ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በበዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከብሯል፡፡ በድሬዳዋ አየር መንገድ አካባቢ በሚገኘው የኢድ መስገጃ ሜዳ የተከበረው የአረፋ በአል ላይ በብዙ ሺህ የሚገመቱ…

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይባል- የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን ይባል ሲሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በደሴ ከተማ ፉርቃን መስጅድ በድምቀት ተከብሯል።…

የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ትንሿ ስተዲየም የእምነቱ ተከታዮች በሶላት ስነ አክብረዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተካሂደዋል።…

ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን አቅመ ደካሞችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የእስልምና ሀይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ /አረፋ/ በዓልን አቅመ ደካሞችን በማገዝና በመጠየቅ እንዲያሳልፍ የእስልምና ሀይማኖት አባቶች ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ እና ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ጥሪ አቀረቡ። ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ እና ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ 1 ሺህ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና ከንቲባዎች ለኢድ አል አድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና ከንቲባዎች ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ባስተላለፉት መልዕክት የኢድ አል አድሀ (አረፋ ) በዓል…