ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርት እድገት ላይ እንዲያተኩር አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርትን በማሳደግ ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንድታገኝ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ አሳሰበ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንዱስትሪ ፓርኩ…