የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ ራስን ለመቻል የታቀደውን እቅድ እውን ለማድረግ የስንዴ ምርትን በወቅቱ መሰብሰብ ይገባል- አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል የታቀደውን እቅድ እውን ለማድረግ የስንዴ ምርትን በወቅቱ መሰብሰብ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ የደመቀችበት የጣሊያኖች ምሽት Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=BQsw6cSlrYI&list=PL84RdiRVL3M_J2PW2-iu09GhXjlZ1W0NS&index=1
የዜና ቪዲዮዎች በሁለት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ግዙፍ የዳታ ማዕከል የመገንባት ህልም ያላቸው ዳያስፖራ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=eEvtbmjN3z0
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የእህል ግዥ እየተፈጸመ ነው – ባለስልጣኑ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሕብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ ከአርሶ አደሩ የእህል ግዥ እየፈጸመ መሆኑን አስታውቋል። በባለስልጣኑ የግብይት ትስስር ባለሙያ አቶ ፋንታሁን ወርቅዬ እንዳሉት÷ ግዥው በ1…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር በካናዳ አየር ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ መትቶ መጣሉን ገለጸ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ በሰሜን ምዕራብ ካናዳ አየር ክልል ውስጥ መትቶ መጣሉ ተሰምቷል፡፡ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስቴር ጀስቲን ትሩዶ ÷ ምንነቱ ያልታወቀው ቁስ አካል በአሜሪካ ኤፍ-22 በተሰኘ ተዋጊ ጄት ተመትቶ መውደቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ተገኝተው የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት አስጀምረዋል። ይህን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆቴሎች ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል ጀምረዋል Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴሎች ለ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀይ ባህር ሲጓዙ የነበሩ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ከሞት መታደግ ተቻለ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባህር ወደ የመን ሲጓዙ የነበሩ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ከሞት መታደግ መቻሉን በጅቡቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ በጅቡቲ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ጭኖ ወደ የመን በመጓዝ ላይ የነበሩ ህገወጥ የሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ግብረ ሃይሉ በመዲናዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ Shambel Mihret Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዛሬ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ከቀናት በኋላ በመዲናዋ በሚካሄደው…