Fana: At a Speed of Life!

የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል -ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በ2014 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጡ፣ ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…

የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ሸበሌ ባንክነት ተሸጋግሯል፡፡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋሙን ወደ ባንክ የማሳደጊያ መርሃግብሩ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሒም…

የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተካሂዷል። የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ እስካሁን ተደራሽ ያልሆኑ…

በሥድሥት ወሩ ለ8 ሺህ 801 አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ሥድሥት ወር ለ8 ሺህ 801 አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) አስታወቀ፡፡ የጥራት ማረጋገጫ የተሰጠው በባዮ ኬሚካል ፍተሻ ዘርፍ (በኬሚካልና ማዕድን ፍተሻ ቤተሙከራ፣ በምግብና…

የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ ሃምዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 9 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ…

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡   በወንዶቹ ምድብ አብዲሳ ቶላ በ2:05:42 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ÷ደሬሳ ገለቴና ሃይማኖት አለው ሁለተኛና…

ያለንን እምቅ አቅም በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ችለናል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በግብርናው ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደተቻለ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ የ2015 ዓ.ም የ6 ወር የስራ ዕቅድ አፈፃፀም የግምገማ አካሂዷል፡፡ የግብርና ሚኒስትር…

በነገው ዕለት በከተማችን መንገዶች ለፀጥታ ስራ ሲባል ለተሽከርካሪም ሆነ ለእግረኞች ዝግ እንደሚደረጉ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡

ነገ ዕሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ከቀናት በኋላ በመዲናችን በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚከናወነው የአጀብ እና የፀጥታ ስራዎች ምክንያት በማድረግ ሁሉም የፀጥታ አካላት የሚሳተፉበት ወታደራዊ የተግባር ልምምድ ስለሚከናወን ለዚሁ…

ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ወቅታዊ ሁኔታ በገለልተኝነት መርህ በውይይት፣ በሰላማዊ መንገድ እና የቤተክርስቲያኒቱን ውስጣዊ አሠራር በጠበቀ ምልኩ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ይህ ጥረት ተሳክቶ የሃይማኖት አባቶች ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት…

አሜሪካ በቻይና ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕቀቡ የተጣለው የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን) የስለላ ነው ሲል የጠረጠረውን የቻይና ተንሳፋፊ ፊኛ በሚሳኤል መቶ ከጣለ በኋላ ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ከቤጂንግ የደህንነት ፕሮግራም ጋር ግንኙነት አላቸው ባለቻቸው ስድስት ኩባንያዎች ላይ…