ቱርክ እና ኢትዮጵያ አዲስ የንግድ አጋርነት መመሥረት የሚያስችላቸውን ጉባዔ እያካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ እና በቱርክ መካከል የምጣኔ ሐብት፣ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብሮች ያጠናክራል የተባለለት የቢዝነስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ከተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተውጣጡት የቱርክ የንግድ ልዑካን ከኢትዮጵያ የንግድ ማኅበረሰብ…