የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ አደረገ Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ በሳይንስ ሙዚየም ይፋ አድርጓል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሰለሞን ሶካ ከዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ከዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት የአፍሪካ ዳይሬክተር አነ ራቼል ኢን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎቹ በውይይታቸው÷ በቀጣይ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍን ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ላደረጉ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች ድጋፍ ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል Shambel Mihret Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ ኢንቨስትመንቶች አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ም/ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር ዋለ Mikias Ayele Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ አቅርበሻል በሚል ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በቂርቆስ ክ/ከተማ የአነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርጫፍ ጽ/ቤት የአወሳሰን ባለሙያ የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በጉሙሩክ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በጉሙሩክ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የሀገራቱን ጉምሩክ አገልግሎት አሰጣጥ የተቀላጠፈና የዘመነ ለማድረግ በቅንጅት መስራት እንደሚያስችል ተጠቁሟል፡፡ ባለሥልጣናቱ ለ3…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች ዙሪያ ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመድኩ የተሃድሶ ኮሚሽን ከሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ በተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ Alemayehu Geremew Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መተመኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1444/2015 የሐጅ ጉዞን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የውሃ ፕሮጀክት በግንቦት ወር አገልግሎት መስጠት ይጀምራል Feven Bishaw Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የውሃ ፕሮጀክት በቀጣዩ ግንቦት ወር ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የከተውን የውኃ አቅርቦት ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት እየተሰሩ ያሉ የ743 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በማህበሩ የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዳምጠው እምሻው÷ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ…