ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለአገራዊ አንድነት መጠናከር እጅግ አሰፈላጊ መሆኑን በማመን…