Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ ተሸፍኗል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ810 ሺህ ሄክታር በላይ በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “የግብርና ትራንስፎርሜሽን የወደፊቱ መንገዳችን ነው” ሲሉ…

የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎሜትር ክብረ ወሰን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ተሰጥቶታል። አትሌት ያለምዘርፍ በስፔን ካስቴሎን የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። ክብረ ወሰኑ…

941 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 941 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ዜጎችም ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአውሮፕላን…

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር “ኦንላይን” ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር "ኦንላይን" ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ቻፓ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጅ ከተሰኘ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱ በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረግ በሀገር ውስጥና በውጭ…

ለቻን ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት ለ28 ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42 ተጫዋቾችን ያካተተ ጊዜያዊ የተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የብዝኃ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን ለመወሰን በተደረገው ጥናት ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ ከሐምሌ 2014 ጀምሮ በኮተቤ የትምህርት ዩንቨርሲቲ ሲጠና በቆየው የብዝኃ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርትን ለመወሰን በተደረገው ጥናት ላይ ዝርዝር ውይይት አድርጓል። ለቀጣይም ከዘርፉ…

በሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተቋቋመበት መርህና አላማ በተቃረነ አኳኋን በተለያዩ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ ህጋዊና ሙያዊ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ። ባለስልጣኑ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ የሃይማኖት…

ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የመጨረሻ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ኢ ቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የመጨረሻ የምርመራ ሪፖርት ይፋ…

በአርሶ አደርና አርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና አድርገዋል በተባሉ ተከሳሾች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና እና መብት እንዲፈጠርላቸው አድርገዋል በተባሉ 43 ተከሳሾ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡…