ጤና የህክምና ኦክስጂን ማምረት ለተሳለጠ አገልግሎት… sosina alemayehu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህክምና ኦክስጂን እጥረት ለመፍታት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የጤና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ መንግስት በሽታን አስቀድሞ ከመከላከል ባለፈ…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን አባልነት ማረጋገጫ ተሰጠው Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አባል የሆነበትን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን የአባልነት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት በዛሬው ዕለት ተሰጠው። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ህይወት መሃመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ÷ ጥያቄው አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በምክክር እና በሰጥቶ መቀበል መርህ ምላሽ ማግኘት አለበት – ምሁራን Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባህር በር ጥያቄ በምክክር እና በሰጥቶ መቀበል መርህ ምላሽ ማግኘት አለበት አሉ ምሁራን። የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁር ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ለሺህ ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሦስት ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ተመለሰ Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቢጃታ ሐይቅ ውሃ መሙላትን ተከትሎ ለሦስት ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ተመለሰ። የኃይል አቅርቦቱ የተቋረጠው በአቢጃታ ሐይቅ ውሃ መሙላትን ተከትሎ ወደ ኮስትክ ሶዳ ፋብሪካ የሚሄደው የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች በመወደቃቸው መሆኑን…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪቅ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዕለቱ የምድብ ሁለት ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን አየር ኃይል እየተገነባ ነው – ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ከቢሾፍቱ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር 90ኛ ዓመት የአየር ኃይል የምስረታ ቀን አከባበርን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል። ዋና አዛዡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ አየር ኃይል…
ፋና ስብስብ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ለመከታተል Abiy Getahun Nov 6, 2025 0 አማርኛ ዜና፡- ዩትዩብ www.youtube.com/@fanamediacorporation ፌስቡክ https://web.facebook.com/fanabroadcasting ቴሌግራም t.me/fanatelevision ድረ-ገጽ www.fanamc.com ቲክቶክ…
ቴክ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኒውክሌር ኃይል ልማት እውን ለማድረግ በትብብር እንሰራለን – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኒውክሌር ኃይል ልማት በትብብር በመገንባት እውን እንዲሆን እንሰራለን አሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን። አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ሁለቱን ሀገራት በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ በመምከር በትብብር እንሰራለን…
ቢዝነስ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ የመጣው የሮዝመሪ ቅመም … Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሮዝመሪ ቅመም የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ መጥቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ሊገነባ ነው Adimasu Aragawu Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ግንባታ ለማከናወን ስምምነት አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ ስምምነት ያደረገው ከዮት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር ነው፡፡…