ስፓርት ዝምተኛው የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ… Yonas Getnet Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቻ በሌለው እይታው እና መስመር ሰንጣቂ ኳሶቹ ይታወቃል ጀርመናዊ የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ፡፡ በፈረንጆቹ 1990 በምስራቅ ጀርመን ግሪፍስዋልድ የተወለደው ቶኒ ክሩስ÷ የእግር ኳስ ሕይወቱን ጅማሮ ያደረገው በአካባቢው በሚገኝ ግሪፍስዋልደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአህጉር ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅም… Melaku Gedif Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት እና ለአፍሪካ የመድኃኒት ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል አለ የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን። ኢትዮጵያ መድኃኒትን በራስ አቅም ለማምረት እና አቅርቦትን ለማረጋገጥ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ ነው abel neway Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የኮሪደር ልማቱን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ሥራ እየተከናወነ ነው አለ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢያሱ ሰሎሞን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፤ በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው abel neway Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ የሚገኙ እምቅ የቱሪዝም…
Uncategorized የዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረው የንጋት ሐይቅ Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጥ የተያዘ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ Mikias Ayele Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል ችሎት ግምቱ 38 ሚሊየን ብር የሆነ 4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጥ የተያዘው ግለሰብ በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ…
ስፓርት ማራቶንን ከሁለት ሰዓት በታች የጨረሰ ብቸኛው አትሌት… ኤሊዩድ ኪፕቾጌ Melaku Gedif Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ገና በለጋ እድሜው ከቤት ወደ ትምህርት ቤት ደግሞም ከትምህርት መልስ ወደ ቤት ሦስት ኪሎ ሜትሮችን እለት እለት እየሮጠ ነው ያደገው፡፡ ትምህርትን አብዝቶ ይወድ ነበርና በጊዜው በትምህርት ፍቅሩ የተነሳ የሰርክ ተግባሩ የነበረው ሩጫ የማታ ማታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶችን ስብዕና የሚያንጸው “በጎነት ለአብሮነት” ስልጠና… Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የሰላም ግንባታን እውን ለማድረግ ወጣቶች ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ በ14ኛ ዙር ‘የበጎነት ለአብሮነት’ ስልጠና የወሰዱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ምረቃ ሥነ ሥርዓት በጅማ ከተማ ተካሂዷል።…
ጤና “እናቴን ያሸነፋትን አሸንፌዋለሁ” Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት በመላው ዓለም የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። በኢትዮጵያ በዚህ ወር ስለካንሰር ተገቢው ግንዛቤ ይፈጠር ዘንድ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ሲስተር ዓረፋይኔ ሰለሞን ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የደረሰ የጤፍ ሰብል ያለ ብክነት እንዲሰበሰብ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የምርት ብክነትን በሚቀንስ መንገድ የደረሰ የጤፍ ሰብልን ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ 900 ሺህ…