Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማር የማምረት አቅም ጨምሯል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተተገበረ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የማር ምርት እንዲጨምር አስተዋጽኦ አድርጓል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል…

በአሜሪካ በጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት ትናንት ምሽት በደረሰ የዩፒኤስ ጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጭነት አውሮፕላኑ ከሉዊስቪል ሙሐመድ አሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መብረር በጀመረ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከስከሱ…

በሀገር ውስጥ የተመረተ “ቶሎ” የተሰኘ ሃይል ቆጣቢ የኤሌክትሪክ ምድጃ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የተመረተ "ቶሎ" የተሰኘ ሃይል ቆጣቢ የኤሌክትሪክ ምድጃ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ግሪን ሲን ኢነርጂ በተባለ ተቋም የተመረተው ቶሎ የኤሌክትሪክ ምድጃ የሃይል ፍጆታን 50 በመቶ መቀነስ እንደሚያስችል ተመላክቷል፡፡…

ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጄሬሚ ሮቤር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ከሚገኘው የኢትዮጵያ እና አውሮፓ የኢንቨስትመንት ፎረም ጎን…

መቻል ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመቻልን ግቦች መሐመድ አበራ እና ብሩክ ማርቆስ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡ መቻል በውድድር ዓመቱ ሶስተኛ ድሉን…

በክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ ለተገልጋዮች ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ከበደ ሻሜቦ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ…

ዴዝሬ ዱዌ የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች ዴዝሬ ዱዌ የ2025 የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ20 ዓመቱ ተጫዋች በ2024/25 የውድድር ዓመት ከፒኤስጂ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እና የሊጉን ጨምሮ የተለያዩ ዋንጫዎችን በማንሳት ስኬታማ የውድድር ጊዜ…

አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0…

ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በተያዘው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ያደረጓቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል፡፡ በዚህም…

የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ለሞት የዳረጋቸው የሳንባ ምች እና ልብ በሽታ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ የአሜሪካ…