ፋና ስብስብ ልጄ ውሃ አጠጣኝ… Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ጭንቅላቱን በመታው የፈንጂ ፍንጣሪ ምክኒያት ፊቱ በረጋ ደም ተሸፍኗል። መላ ሰውነቱ ከተንከባለለበት ጭቃ ጋር ተመሳስሏል፤ የጠየቀኝ ውሃ ነው። ልጄ ውሃ አጠጣኝ ነው ያለው። በኮዳዬ ከቀዳሁት ቆሻሻ ወራጅ ውሃ ሰጠሁት፤ ልጄን ሸዋዬን አጣሁት ሲል ግን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግስት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች – አቶ አረጋ ከበደ sosina alemayehu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግሥት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ። ርዕሰ መስተዳድሩ የጎንደር ቤተ መንግሥት በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተገነባ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብን በማሳተፍ የተከናወኑ የልማት ተግባራት ውጤት አስገኝተዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማት፣ የቤት ልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የአመራሮቹ ጉብኝት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም፣ የኢሬቻ ፓርክ፣ የአራዳ ፓርክ እና የላፍቶ የገበያ ማዕከልን ጨምሮ ሌሎች በከተማዋ የተሰሩ ሰው…
ስፓርት የጋርዲዮላ አዲስ ምዕራፍ – ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል Adimasu Aragawu Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል፣ ቶተንሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ሰንደርላንድ ከአርሰናል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ቶተንሃም ሆትስፐር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በተለያዩ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ሳዑዲ በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማጠናከር ስምምነት ፈርመዋል። በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ የአነስተኛ እና መካከለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገጭ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክትን ከሰኔ በፊት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገጭ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክትን ከሰኔ 2018 ዓ.ም በፊት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)። የፕሮጀክቱ የስራ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተገምግሟል፡፡…
ስፓርት ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን ግቦች ቦና ዓሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕይወት መሃመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Yonas Getnet Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሕይወት መሐመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ባሕል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ በዚህ…