የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ በሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ተልዕኮ የተሰጣቸው ስድስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ በሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ሰልጥነው በኢትዮጵያ የጥፋት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ወደ ስምሪት ሊገቡ የነበሩ ስድስት ተጠርጣሪ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስቱን በመቃወም ሰልፍ ወጡ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለውን ወታደራዊ መንግስት በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል፡፡ በትናንትናው እለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሀገሪቱ ወታደራዊ አገዛዝ እና በፖለቲካ ተቀናቃኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባችን ዳግም ለወያኔ ወረራ እና ጥቃት እንዳይዳረግ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደወትሮው ሁሉ የፀጥታ መዋቅሩ እና ደጀኑ ሕዝብ የራሱን ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ ይሁን… ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባችን ዳግም ለወያኔ ወረራ ለጥቃት እንዳይዳረግ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደወትሮው ሁሉ የፀጥታ መዋቅሩ እና ደጀኑ ሕዝብ የራሱን ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ እንዲሆን የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ አዳዲስ እና ነባር ፕሮጀክቶች 2014 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት እንዲጠናቀቁ አሳሰበ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “በአስተዳደራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – በህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ Meseret Awoke May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የሚያደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔት ዌበር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ሃይማኖትን ከለላ በማድረግ ሊፈጸም የነበረን ጥፋት አከሸፉ Melaku Gedif May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ሃይማኖትን ከለላ በማድረግ ሊፈፀም የነበረን ጥፋት ከከተማው የጸጥታና አስተዳደር አካላት ጋር በመቀናጀት ማክሸፋቸው ተገልጿል፡፡ የአጋሮ ከተማ ከንቲባ አቶ ነዚፍ መሐመድ አሚን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሽከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ጭማሪ ምክንያት በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 157 ሴቶች ሁለት ሕጻናትና 995 ወንዶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው በዘመናዊ ግብርና ሥራ ተሰማሩ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በማህበር በመደራጀት በዘመናዊ ግብርና ሥራ መሰማራታቸውን የጅማ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ የሙያና የስራ እድል ፈጠራ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ አይፈቀድለትም – የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ እንደማይፈቅድለት የኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማጆር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርኃኑ ጁላ ከኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር ቪንሴንት ሲሴምፒጃ ጋር በወቅታዊ…