የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የአብሮነት ውይይት ተካሄደ Tamrat Bishaw Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር እና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የአብሮነት ውይይት ተካሄደ፡፡ የአብሮነት ውይይቱ ፥ "የሃይማኖቶች አብሮነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ትብብር" በሚል መሪ ሐሳብ ነው በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል አስተማማኝ ተቋም እየገነባን ነው- ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል እየተደራጀ ያለ ጠንካራና አስተማማኝ ተቋም መሆኑን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በደረጃ-7 የሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፍን ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ “ድንቅ ምድር የዕውቅናና ሽልማት ሥነ ስርዓት” የፊታችን እሁድ ይካሔዳል ዮሐንስ ደርበው Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ.ም “ድንቅ ምድር የዕውቅናና ሽልማትሥነ ስርዓት” እና “የወይዘሪት ቱሪዝም አማራ የቁንጅና ውድድር” በጎንደር ይካሔዳሉ፡፡ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጤና…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ውድድር አልጄሪያ ገብቷል Melaku Gedif Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ውድድር አስተናጋጅ በሆነችው አልጄርያ በሰላም ገብቷል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ አልጀርስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአልጀርያ ባህላዊ ሙዚቃ የታጀበ አቀባበል ተደርጎለታል። ዋልያዎቹ በቻን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከብዝሃ ቋንቋ ካሪኩለም ጋር በተያያዘ ውሳኔዎችን አሳለፈ Mekoya Hailemariam Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው በ2ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ከብዝሃ ቋንቋ ካሪኩለም ጋር በተያያዘ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔውም በመደበኛው ስብሰባ የብዝሃ የቋንቋ ስርዓተ ትምህርትን አስመልክቶ የኮተቤ ትምህርት ዩንቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በሦስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ወገኞችን የመመለስ ተግባር 1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮች 10 ቀናት በተወሰኑ ሥፍራዎች አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አሥር ቀናት ሰሜን ምሥራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ በጥቂት ሥፍራዎች ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የዓየር ሁኔታ ትንበያ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ጠባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል ተልዕኳቸውን በውጤት ፈጽመዋል Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅልውና ማስከበር ዘመቻዎች የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል የተሰጣቸውን ተልዕኮ ከሌሎች የሠራዊት ክፍሎች ጋር በመናበብ በውጤት መፈፀማቸውን ሜጄር ጄኔራል አብድሮ ከድር ተናገሩ፡፡ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለኮማንዶና አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና አፍሪካ ትብብር በእኩልነትና የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ የተመሰረተ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ው ፔንግን ተክተው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከአንድ ወር ቢፊት የተሾሙት ችን ጋንግ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመጀመሪያቸውን የአፍሪካ ጉብኝት እያካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያን የመጀመሪያ መዳረሻቸው አድርገዋል። በትናንትናው እለት አዲስ አበባ…