በኦሮሚያ ክልል የቆላማ አከባቢ አርብቶ አደሮችን ህይወት ለማሻሻል እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢ አርብቶ አደሮችን ህይወት ለማሻሻል በአለም ባንክ ድጋፍ እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ገለጸ።
በቢሮው የአርብቶ አደር የአኗኗር ጥናት…