የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በመገኘት ነው በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረትም ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ 78 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች በመንግስት…
ስፓርት በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፍኗል-የክልሉ ግብርና ቢሮ Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴን በዘር የመሸፈን ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን÷በክልሉ በጋ መስኖ ስንዴ በዘር መሸፈን እና የመኸር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ክልል ደረጃ በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ይገኛል ፡፡ በበዓሉ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የኦሮሚያ፣ የአፋር ፣የሲዳማና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት አከባበር በኢትዮጵያ ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ ሚኒስትሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የህብረቱ ስብሰባም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ስብሰባው በሽብር ወንጀል፣ በሕገ-ወጥ የሰዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ "ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል አፍሪካዊቷ ሴኔጋል የምታደርገውን ጨምሮ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዚህም መሰረት አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከፖላንድ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት አራት ሰዓት አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል…
ስፓርት አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው…