Fana: At a Speed of Life!

“ሚሊየን ፈተናዎች፤ ሚሊየን ዕድሎች” በሚል መሪ ቃል የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር " ሚሊየን ፈተናዎች፤ ሚሊየን ዕድሎች" በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት ተካሄደ። ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በዛሬው ዕለት ውሎ በፐብሊክ ኢንተርፕርነርሺፕ እና ዲጂታል…

በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 321 ሰዎች በሙስና ወንጀል ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ 1 ሺህ 321 ሰዎች ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቢሮ አስታወቀ። ውሳኔ የተሠጠባቸው ተከሳሾች ከአመት ከስድስት ወር እስከ 16 አመት የተፈረደባቸው ሲሆን፥ 230…

ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው ። እለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ጊዜ በሃገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ30 ኛጊዜ "አካታች የፈጠራ የሰራና ሽግግራዊ መፍትሔ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተደራሽነት " በሚል…

ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - ስዊዘርላንድ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጠች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሰርቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ከምድቧ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ቀድማ ያረጋገጠችው ብራዚል በካሜሩን 1ለ0…

በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የቱሪዝም አገልግሎቶች እና ምርቶች ልማት ባለሙያ ጥላሁን መዝገቡ ለፋና…

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችው 17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በመዝጊያ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክርቤት የውጭ እና የአውሮፓ ህብረት ማህበረሰብ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጂሉዮ ትሪሞንቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ደሚቱ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ስለምታደርገው …

በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ጥሎ ማለፉን ስትቀላቀል ጋና ከዓለም ዋንጫው ተሰናብታለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች። በምድብ 8 ማምሻውን 12 ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ4 ነጥብ በግብ ክፍያ ጥሎ ማለፉብን ተቀላቅላለች። በምድቡ ሌላኛው…

ጋና በአለም ዋንጫው ሁለተኛ የአፍሪካ ተሰናባች ሀገር ሆናለች

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዋንጫው የምድብ ማጣሪያ ጋና በኡራጋይ ተሸንፋ ከምድብ ተሰናብታለች፡፡ በጨዋታው ጋና በ2010 የዓለም ዋንጫ ከሩብ ፍፃሜ ያሰናበተቻትን ኡራጋይ ትበቀላለች ቢባልም በኳታሩ አልጃኑብ ስታዲየም ታሪክ ራሱን ደግሟል፡፡ በደቡብ አፍሪካው…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የልማት አጋሮች የጋራ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የልማት አጋሮች 2ኛው የጋራ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄዷል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በመድረኩ ፥ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት እና በገንዘብ ሚኒስቴር…