Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች የተለያዩ አካላት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የድንገተኛ ጊዜ ምላሽ እና…

ኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆነውን የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት በሃገር ውስጥ እንደምታሟላ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ አምስት አመታት ውስጥ ኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆነውን የመድሀኒት እና የህክምና ግብዓት በሃገር ውስጥ እንደምታሟላ ተገለጸ። መንግስት በ10 አመቱ የሃገር በቀል ኢኮኖሚን ለማሳደግ በያዘው እቅድ የሃገር ውስጥ የፋርማሲዩቲካል አምራች…

ፊንላንድ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ጎረቤቷ ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) ለመቀላቀል የምታደርገውን ጥረት የምትቀጥል ከሆነ አጸፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለች።   የፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳና ማሪን…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም እንዲካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል፡፡ ቀደም ሲል ለኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የተመረጠው የባህርዳር ስታዲየም የካፍ ደረጃን ባለማሟላቱ ካፍ ኢትዮጵያ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል 3 ሺህ ቶን ምግብ ማከፋፈሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት የእርዳታ አቅርቦት የጫኑ 165 ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል ደርሰው 3 ሺህ ቶን ምግብ ማከፋፈሉን ይፋ አደረገ፡፡ የምግብ አቅርቦቱ ለ120 ሺህ ዜጎች ተደራሽ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም ገልጿል፡፡…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እና ልዑካቸው ጅግጅጋ ከተማ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የክልሉ…

የትምህርት ብቃት ማዕቀፉ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የትምህርት ብቃት ማዕቀፍ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና…

የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪት መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል-ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን ዳግም የጦር ነጋሪትን መጎሰም መጀመሩ ቡድኑ ያለጦርነት መኖር እንደማይችል ያሳያል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በአፈቀላጤዎች በኩል በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየዞረ የጦርነት ቅስቀሳና ዝግጅት እያደረገ…