Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር እና የሚያረጋግጥ ቡድን መቋቋሙን እናደንቃለን- አንቶኒ ብሊንከን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የአፍሪካ ህብረት ቡድን መቋቋሙን አሜሪካ እንደምታደንቅ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ አሜሪካ በፌዴራል መንግስት እና በህዋሃት መካከል የተደረሰው…

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች ሁለተኛው ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ሁለተኛው ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አምባሳደር ሺፈራው ተክለማርያም በሰጡት መግለጫ…

የላሊበላ ከተማ ለልደት እና ገና በዓል እንግዶቿን መቀበል ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ወር መጨረሻ በላሊበላ ከተማ ለሚከበረው የልደት እና ገና በዓል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቆ እንግዶች ወደ ከተማዋ መግባት ጀምረዋል፡፡ የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዲያቆን…

“በአገረ-መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ "በአገረ-መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል ርዕስ የምሁራን የምክክር መድረክ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሠላም ሚኒስትር እና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ብናልፍ…

ብራዚል በኳስ ንጉሡ ፔሌ ሕልፈት ምክንያት 3 የሐዘን ቀናት አወጀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳስ ንጉሡ ፔሌ ሕልፈት ምክንያት ብራዚል ሦስት የሐዘን ቀናት አወጀች፡፡ የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ የ82 ዓመቱን የኳስ ንጉሥ ፔሌ ሕልፈት ተከትሎ ሦስት ተከታታይ የሐዘን ቀን አውጀዋል። ብራዚላውያን በምንጊዜም ኮከባቸው ሕልፈት…

የእግር ኳስ ከዋክብት በፔሌ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም እግር ኳስ ከዋክብት በብራዚላዊው የምንጊዜም ኮከብ ፔሌ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን እየገለፁ ነው፡፡ የቀድሞዎቹ የብራዚል ከዋክብት ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዴሊማ እና ሮናልዲንሆ ጎቾ በእግር ኳሱ ኮከብ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።…

ከሕዳር 12 ቀን ጀምሮ 20 ሺህ በላይ ኢትዮያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዳር 12 እስከ ታኅሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም  ቀን ድረስ  20 ሺህ በላይ ኢትዮያውያን  ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሾች ውስጥ  19 ሺህ 689 ወንዶች፣ 2 ሺህ 673 ሴቶች እና 724 ህፃናት እና  ዕድሜያቸው ከ18…

የኳስ ንጉሱ ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’የእግር ኳሱ ንጉስ’’ ተብሎ የሚጠራው ብራዚላዊው ኳስ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ፔሌ በአለም ዋንጫ ታሪክ ሶስት የዓለም ዋንጫዎችን፣ በ1958፣ 1962 እና በ1970 ከሀገሩ ጋር የውድድሩ አሸናፊ…

በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 248 ሺህ 300 ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ የቤት መኪና ዳሽ ቦርድ ውስጥ ተደብቆ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 248 ሺህ 300 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ፡፡ መነሻውን አዲስ አበባ ያደረገ አንድ የቤት መኪና ዳሽ ቦርዱ በስውር 248 ሺህ 300 ዶላር እንዲቀመጥበት ተደርጎ…

የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ። በአፍሪካ ህብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከበር የተልዕኮ ቡድኑ ሦስት አባላት ያሉት ሲሆን ፥ በሰላም…