Fana: At a Speed of Life!

የፍትህ ስርዓቱ ከፖለቲካዊ ለውጥ በኋላ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በሚል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ከፖለቲካዊ ለውጥ በኋላ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ በፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚታዩ ችግሮች አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ጉዞ የሚዳስሱ ጥናታዊ ፅሁፎች እየቀረቡ ነው። የፍትህ ሁኔታ…

በአራተኛ ቀን የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውሎ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የዓለም ዋንጫ የጨዋታ መርሐ ግብር አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። በዚሁ መሰረት 7 ሰዓት ላይ በምድብ ሥድስት የተደለደሉት ሞሮኮ እና ክሮሺያ ይጫወታሉ። በተመሳሳይ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ቤልጂየም ከካናዳ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን…

በእሳት አደጋ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ሲያልፍ በሦስተኛው ታዳጊ ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ሲያልፍ በሌላ ታዳጊ ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ እንደገለጹት÷ ትናንት ምሽት 2…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራመታን ላማምራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በደቡብ አፍሪካ ስለተፈረመው የሰላም ስምምነት ገለጻ አድርገዋል፡፡…

ሜክሲኮ እና ፖላንድ በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የተገናኙት ሜክሲኮ እና ፖላንድ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ፖላንድ ያገኘችውን የፍጹም ቅጣት ምት ወደ ውጤት መቀየር ሳትችል ቀርታለች፡፡ የ2022 የዓለም ዋንጫ መርሐ ግብር…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስምምነት ከማንቼስተር ዩናይትድ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ጋር በደረሱት ስምምነት መሰረት ከማንቼስተር ዩናይትድ መልቀቁ ይፋ ሆኗል፡፡ ሮናልዶ በኦልትራፎርድ ቆይታው በ346 ጨዋታዎች 145 ጎሎችን በማስቆጠር ላበረከተው አስተዋፅዖ ያመሰገነው ክለቡ÷ በቀጣይ የእግር ኳስ ሕይወቱ…

በዓለም ዋንጫ ሳዑዲ አርጀንቲናን ማሸነፏን ተከትሎ የሀገሪቱ ንጉስ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል እንዲሆን አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ አል ሳዑድ ነገ ረቡዕ የዕረፍት እና የደስታ መግለጫ ቀን ሆኖ እንዲከበር አውጀዋል፡፡ ዐዋጁ የተላለፈው÷ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ላይ ያስመዘገበውን ድል ተከትሎ ነው፡፡…

ዴንማርክ እና ቱኒዚያ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምድብ አራት የተደለደሉት ዴንማርክ እና ቱኒዚያ ያረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል ተጠናቋል፡፡ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዴንማርክ እና ቱኒዚያ አቻ በሆነ ውጤት መለያየታቸውን ተከትሎ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በዚህም የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ…

ተቋማቱ የጋራ ዕቅድ አውጥተው በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኢትዮጵያ ለገጠማት ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ተቋማቱ ሥራን በመከፋፈል ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከመከሩ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሲዳማ ቡና መቻልን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ÷ ጎሎቹን ፍሬው ሰለሞን በ17ኛው እና ሙሉዓለም መስፍን በ75ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…