Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ የኩርድ አማፂያን ይገኙባቸዋል ባለቻቸው 500 ያህል ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢራቅ እና በሶሪያ በሚንቀሳቀሱ የኩርድ አማፂያን ላይ ባካሄደችው የዓየር ጥቃት 500 የሚጠጉ ዒላማዎችን መምታቷን አስታወቀች፡፡ ቱርክ በቅርቡ ባካሄደቻቸው የዓየር ጥቃቶች አማፂዎቹ መሽገውባቸዋል ያለቻቸውን 471 ዒላማዎች መምታቷን…

ሚኒስቴሩ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከሮችና ባለሙያዎችን ወደ ትግራይ መላኩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከሮችና የውሃ ባለሙያዎችን በጎንደር ሁመራ መስመር ወደ ትግራይ መላኩን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም የውሃና ተያያዥ አገልግሎቶች ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ከተለያዩ ቁሳቁስ ጋር መላካቸውን የውሃና ኢነርጂ…

አፍሪካውያን ለኢንዱስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት ይገባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ለኢንዱስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ በኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት ልዩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ዙሪያ ስልጠናና የተልዕኮ አቅጣጫ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ዙሪያ ስልጠናና የተልዕኮ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ስልዕጠናው በአፍሪካ የአመራር የልህቀት ማዕከል የተሰጠ ነው። በስልጠናው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተውጣጡ ወጣትና…

አየር መንገዱ 10 ቶን የሚመዝን የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርባስ አውሮፕላን አምራች ጅርጅት እና አቪዬሽን ሳንስ ፍሮንተርስ ከተሰኘ የፈረንሳይ ኩባንያ ጋር በመተባበር 10 ቶን የሚመዝን የህክምና ቁሳቁሶስ ድጋፍ አድርጓል።   ድጋፉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና…

በአፍሪካ ዲጂታል ግብይትን ለማሳደግ የ9 ነጥብ 73 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የአኅጉሩን ዲጂታል ግብይት ለማሳደግ የ9 ነጥብ 73 ሚሊየን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ሥምምነቱን በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ፣…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ የመተላለፊያ መንገዶች እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ብዙ ጊዜ ቫይረሱ የሚገኝባቸው እንስሳት በሞቃታማ እና ዝናባማ ደኖች አቅራቢያ ይገኛሉ። የዝንጀሮ ፈንጣጣ የያዘው ሰው ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ ሕመም ፣ የንፍፊት እብጠት፣ ብርድ…

ኮርፖሬሽኑ የ500 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፓሮን ትሬዲንግ ከተሰኘው ሀገር በቀል ድርጅት ጋር የ500 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነትተፈራርሟል፡፡   የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና ፓሮን ትሬዲንግ በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ…

ሩሲያ እና ኩባ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኩባ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኩባው ፕሬዚዳንት ሚጉዌል ዲያዝ-ካኔል ቤርሙዴዝ ከቅዳሜ ጀምሮ በሩሲያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኩባው አቻቸው ሚጉዌል ዲያዝ-ካኔል…

በትግራይ ክልል ከ7 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና 364 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 7 ሺህ 523 ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች እንዲሁም 364 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት መሰራጨቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ…