የሀገር ውስጥ ዜና ደረሰኝ ሳይዙ ሸቀጦችን ጭነው በሚንቀሳቀሱት ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደረሰኝ ሳይዙ ሸቀጦችን ጭነው በሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የታክስ ማጭበርበርና ምርመራ ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ ገዙ እንደገለጹት÷ የታክስ ሕጉ ማንኛውም ነጋዴ ወይም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች ነዳጅ የሚያከፋፍሉ 14 ኩባንያዎች በቀጥታ ከጅቡቲ ነዳጅ እንዲጭኑ ተፈቀደ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ግጭት በነበረባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ነዳጅ የሚያከፋፍሉ 14 ኩባንያዎች በቀጥታ ከጅቡቲ ነዳጅ እንዲጭኑ መፍቀዱን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ከተመላሱ ወገኖች መካከል ስምንቱ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ወረራ ፈጽመዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተደራራቢ ክስ ተመስርቶ ክርክር እየተካሔደ ነው Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመመሳጠር በአርሶ አደርነት ስም የመሬት ወረራ ፈጽመዋል ባላቸው ዘጠኝ ግለሰቦች ላይ በከባድ የሙስና ወንጀል 4 ተደራራቢ ክሶችን መስርቶ ክርክሩን እያካሔደ ነው፡፡ ሦስት የቦሌ ክፍለ ከተማ መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ከ31 በላይ በሆኑ ከተሞች የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም ጀምሯል Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴሌኮም አገልግሎት ተቋርጦባቸው ከነበሩ አካባቢዎች መካከል እስካሁን ከ31 በላይ በሚሆኑ ከተሞች አገልግሎቱ ዳግም መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 👉 በዛሬው ዕለት መቀሌ፣ ውቅሮ፣ ኪሓ እና አባላ የቴሌኮም አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ከ106 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ከ106 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የምግብ ድጋፍና 1 ሺህ 400 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት ለትግራይ ክልል መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የሰላም ሚኒስትርና የሰሜን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ማስተባበሪያ ኃላፊ ብናልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ 2ኛው ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ሁለተኛውን ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ወደ ሥራ ለማስገባት ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት እንደሚቀርብ በአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ፣ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…
የዜና ቪዲዮዎች መቀሌን ጨምሮ 27 ከተሞች ዳግም የቴሌኮም አገልግሎት አገኙ – ሙሉ መግለጫውን ይከታተሉ Amare Asrat Dec 28, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=M8teKdTQcTU
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከፊታችን አርብ ጀምሮ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን በረራ በቀን ወደ 2 ጊዜ አሳደገ ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን አርብ ታኅሣሥ 21 ቀን 2015 ጀምሮ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ጊዜ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ በተከታታይም የመንገደኛ ፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት በቀን የሚያደርገውን…