ስፓርት በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ Feven Bishaw Nov 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛ ቀኑን በያዘው የዓለም ዋንጫ ውሎ ካሜሮን እና ጋና የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደሉት አፍሪካዊቷ ካሜሮን ከስዊዘርላንድ ቀን ሰባት ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡…
ስፓርት ስፔን ኮስታሪካን ከግማሽ ደርዘን ጎል በላይ በማስቆጠር አሸነፈች Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው አራተኛ ቀን ውሎ ስፔን ከግማሽ ደርዘን ጎል በላይ በማስቆጠር አሸንፋለች። በምድብ 5 የተደለደለችው ስፔን የደቡብ አሜሪካዋን ኮስታሪካን 7 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት ማሸነፍ ችላለች። ዳኒ ኦልሞ፣ ማርኮ አሴንሲዮ፣ ጋቪ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንሳ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የከተማ አስተዳደሩን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻልና ለማዘመን “አዲስ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና “አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓት ለውጥ” በሚል ርዕስ ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ተሠጠ Alemayehu Geremew Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አዲስ የፖለቲካ አዝማሚያዎች እና የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም ሥርዓትለውጥ” በሚል ርዕስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዲፕሎማቶች ሥልጠና ሠጡ፡፡ ሥልጠናው የተሰጠው በአፍሪካ የአመራር ልኅቀት ማዕከል መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ጃፓን ጀርመንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች Melaku Gedif Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው ዓለም ዋንጫ የአራተኛ ቀን ውሎ በምድብ አምስት በተደረገ ጨዋታ ጃፓን ጀርመንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የማንችስተር ሲቲው የአማካይ ክፍል ተጫዋች ኢልካይ ጉንዶጋን በ33ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት ያስቆጠረው ግብ የጀርመን…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው – ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ Tamrat Bishaw Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ገለጹ፡፡ ዋና አዛዡ በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጅነሪግ ግቢ ባቦጋያና በመከላከያ ኢንጅነሪግ ኮሌጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 1 ሺህ 10 ወንዶች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 9 ወንድ እና 2 ሴት ታዳጊዎች መሆናቸው…