Fana: At a Speed of Life!

የደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደርባ ሲሚኒቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ቡድን ከተባለው የቻይና ኩባንያ በደርባን የሲሚንቶ ፋብሪካ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በሃገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሰረት…

21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት ለሰላም ስምምነቱና ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ የጥምረቱ አባላት ይህን የገለጹት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የሀገራትና የዓለም…

የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን የዲጅታል ስኬት ለማሳየት መልካም አጋጣሚ እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንቶኒዮ ፔድሮ ጋር በኒጀር ኒያሚ ተወያይተዋል፡፡   አንቶኒዮ ፔድሮ የዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር…

የህፃናትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻናት በቀላሉ እንዳይታመሙ በሽታ የመከላከል አቅማቸው መጎልበት አለበት:: ይህንንም ለማድረግ ደግሞ መሠረታዊ መርሆዎችን ማስታወስ ያስፈልጋል፡፡ እነሱም ጡት ማጥባት፦ ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጨቅላ ህጻናትን ጡት ብቻ ማጥባት የራሱ…

በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ካሜሮንን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌላኛዋ የአፍሪካ ተወካይ ካሜሮን በኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ በሀገሯ ልጅ በተቆጠረባት ግብ በስዊዘርላንድ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች፡፡ በጨዋታው ብሪል ኤምቦሎ ከሽኮርዳን ሻኪሪ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ቀይሮ ስዊዘርላንድ የመጀመሪያ…

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው በሰሜን ወሎ ዞን ለሚገኙ ወገኖች 25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚየወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በሃብሩ፣ ጉባላፍቶ እና ቆቦ ከተማ አካባቢ ችግር…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር ሀዋሳ ከተማን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር የዘንድሮውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የምታስተናግደውን ሀዋሳ ከተማ ጎብኝተዋል፡፡ በዚህም በከተማው የተሰሩ መሰረተ ልማቶችና እና…

ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአፋር ክልል በመጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ወገኖችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ተጀመረ፡፡ ዛሬ በተጀመረው የመጀመሪያ ዙር ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ በአፋር ክልል÷ ሠመራ፣ ሎጊያ…

ኢትዮ ቴሌኮም ከቴሌ ብር ጋር የተሳሰር የመገበያያ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከሲኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጅስ ጋር በመተባበር ማህበረሰቡን በቀላሉ መገበያየት የሚያስችል ከቴሌ ብር ጋር የተሳሰር የመገበያያ ተሞክሮ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ይፋ የተደረገው አዲሱ የቴክኖሎጂ አሰራር ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነ መልኩ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ቀጣይ ልማት ለማሸጋገር ፖሊሲዎችን በድጋሚ ማየትና መከለስ ያስፈልጋል – ለሊሴ ነሜ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ቀጣይ ልማት ለማሸጋገር ፖሊሲዎችን በድጋሚ ማየት እና የፖሊሲ አቅጣጫዎችን መከለስ አስፈላጊ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የልዩ ኢኮኖሚክ…