በሀገር ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለመቀልበስ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) “በሀገር ሉዓላዊነትና በህዝባችን ሰላም ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለመቀልበስ የሚጠበቅብንን ሁሉ ድጋፍና ርብብር እናደርጋለን” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባለታ አረጋገጡ፡፡
በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ…
በትራምፕ የግል መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ በሚገኘው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች በሕገ ወጥ መንገድ ተወስደው መገኘታቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር…
የዓይኔአበባ ንጉሥ የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራ አንድ ውድድር አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይኔአበባ ንጉሥ የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራ አንድ ውድድር አሸናፊ ሆናለች፡፡
የ”ፋና ላምሮት” የምዕራፍ አስራአንድ የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡
ዛሬን ጨምሮ ለዘጠኝ ሣምንታት ሲካሄድ…
ህወሓት ከሽብር ተግባሩ ታቅቦ ወደ ሰላም መድረክ እንዲመለስ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግፊት ሊያደርግ ይገባል – አምባሳደር ጀማል በከር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ እና የሰብዓዊ ድርጅቶች የሽብር ቡድኑ ከሽብር ተግባሩ እንዲታቀብ እና ወደ የሰላም መድረክ እንዲመጣ ግፊት ሊያደርጉ እንደሚገባ በፓኪስታን የኢፌዴሪ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡
አምባሳደር ጀማል በከር…
ዋሊያዎቹ ለ2023 የቻን ውድድር አለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ለቻን አፍሪካ ውድድር አለፈ፡፡
ብሄራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሩዋንዳ አቻው ጋር አድርጓል፡፡
ቡድኑ በጨዋታው 1 ለ 0 በሆነ ውጤት…
የመዲናዋ አስተዳደር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እርምጃ እየወሰድኩ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና በአቅርቦትና ፍላጎት መሃከል የሚፈጠረውን ክፍተት ለማስተካከል እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት የዋጋ ማረጋጋት ግብረ ኃይል…
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን እስራኤል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ያለው ጽኑ አቋም የሚደገፍ መሆኑን በእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ኮሎኔል አቪዜር ሴጋል ተናገሩ፡፡
በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት…
የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ።
የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት መረቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የተገነባው መዋዕለ ህጻናቱ፥ ዘጠኝ የመማሪያ ክፍሎች እና ሌሎች የአስተዳደር ቢሮዎች ያሉት መሆኑ…