በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ።
የማዕድን ሚኒስቴር እና የመንግስት ግዥ እና ንብረት ባለስልጣን ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ…