የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ወር መጨረሻ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታግዶ የቆየው የመታወቂያ እድሳት በተያዘው ጥቅምት ወር መጨረሻ እንደሚጀመር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ ገለጹ። በመዲናዋ በመታወቂያ አሰጣጥና እድሳት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ውይይት እንዲደረግባቸው የቀረቡለትን አጀንዳዎች አጽድቋል፡፡ በዚህም የአንድ የምክር ቤቱ አባል ያለመከሰስ መብት ማንሳትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሺዴ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሻሻል ለምታደርገው ጥረት አጋሮች ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ Melaku Gedif Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሻሻል ለምታደርገው ጥረት የልማት አጋሮች የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል፡፡ ሚኒስትሩ እና የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንስሳት መኖ ምርት ከግብር ነፃ ሊደረግ ነው Amele Demsew Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት መኖ ምርትን ከግብር ነፃ ለማድረግ የሚያሥችል ስራ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የመኖ ሃብት ልማት መሪ አሥፈፃሚ አርዓያ አብርሃም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ከመኖ ምርት ጋር ተያይዞ በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን ወጣቶች በኢትዮጵያ የዲጂታልና ቴክኖሎጂ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ በሩዋንዳ በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል። በሩዋንዳ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ጎን ለጎን አምባሳደር ለተለያዩ የአፍሪካ ወጣቶችና ለጉባዔው ተሳታፊዎች ስለኢትዮጵያ የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ደረቅ ወደብ ወደ ውጪ የሚላኩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የሚሰባሰቡበትና የሚታሸጉበት ማዕከል ሥራ ጀመረ። የማዕከሉ ግንባታ በፍሬተርስ ኢንተርናሽናል የተከናወነ ሲሆን ፥ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ ተመርቆ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያለመ ሁነት በጁባ ተካሄደ Meseret Awoke Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ታሳቢ ያደረገ ሁነት በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ፥ በዓለምአቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ናይሮቢ ገባ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ኬንያ ናይሮቢ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ኬንያ ሲደርሱ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ባጫ ደበሌ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 አሸነፈ Mikias Ayele Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሀትሪክ ሲሰራ÷ በረከት ወልዴ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል የጊዮርጊስን…