Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ…

አቶ ዑመር ሁሴን ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ አቶ አበበ ሃይለገብርኤል ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸውም የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…

አዳዲስ የሥራ ፈጠራ የቢዝነስ ሀሳብ የያዙ አስር የኢትዮጵያ ድርጅቶች በዱባይ ጂ አይ ቴክስ 2022 እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የሥራ ፈጠራ የቢዝነስ ሀሳብ የያዙ አስር የኢትዮጵያ ድርጅቶች በዱባይ ጂ አይ ቴክስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፉ ነው። የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ የተመራ የመንግሥት እና አዳዲስ የሥራ ፈጠራ…

ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን አንገብጋቢ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል መሆን አለበት- ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ስር የሰደዱ አንገብጋቢ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል መሆን እንዳለበት ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ገለጹ፡፡ የክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ባቀረበው…

የአቃቂ ቃሊቲ የቤት ልማት ግንባታዎች በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ  በኃላፊነት መስራት ይገባል- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ የቤት ልማት ግንባታዎች በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ በሙሉ ኃላፊነት እንዲሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ አሳስበዋል፡፡ አቶ ጃንጥራር የአቃቂ ቅሊቲ ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ  የጎበኙ ሲሆን፥…

የኢትዮጵያና ጅቡቲ የመረጃ ተቋማት በድንበር አካባቢ የጸጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ )የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጅቡቲ የመረጃ ተቋም በድንበር አካባቢ የጸጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥…

ከ290 ሺህ በላይ ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ290 ሺህ በላይ ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ተጠርጣሪ ካሜሮናዊ ዜግነት ያለው ነው ተብሏል፡፡ ተጠርጣሪው የውሸት ምክንያት…

ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በኢትዮጵያ የሚተገበር የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በኢትዮጵያ የሚተገበር የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። በኢትዮጵያ የግሎባል ኢነርጂ አልያንስ ለሰዎችና ፕላኔት፥ የመጀመሪያ የሆነውን ይህን ተደራሽ ታዳሽ ሀይል ለግብርና ስራዎች ፕሮጀክት አስጀምሯል።…

የሀገር ባለውለታ ለሆኑ አረጋውያን ተገቢውን ትኩረት መስጠት ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ባለውለታ ለሆኑ አረጋውያን ተገቢውን ትኩረት፣ ክብር፣ ድጋፍና እንክብካቤ መስጠት ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ  ተናገሩ፡፡ የዘንድሮው የአረጋውያን ቀን “የአረጋውያን ኢትዮጵያዊነት አሻራ ለትውልድ አደራ” በሚል መሪ ቃል…

ወጣቶች በሚጓዙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቋሚ ወንድማማችነትን መትከል አለባቸው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ ወጣቶቿ በሚጓዙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቋሚ ወንድማማችነትን መትከል እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ወደተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን በጎ…