የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የእለቱን የመወያያ አጀንዳዎች በማጽደቅ ውይይቱን ቀጥሏል፡፡ በቀረቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል በሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የምገባ ፕሮግራም ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ከክልሉ ዘንድሮ በሁሉም የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመገብ ታቅዶ እየተሰራ የነበረ ሲሆን፥ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስጀመሩ Meseret Awoke Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀመሩ፡፡ የሳይበር ደህንነት ወርን በማስመልከት የተዘጋጀውን ዓውደ ርዕይም መርቀውው ከፍተዋል፡፡ "የተቀናጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ዋሺንግተን ዲሲ ገባ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዋሺንግተን ዲሲ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገኖች ውይይት ላይ ይሳተፋል ተብሏል።…
Uncategorized የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባቂ ሥራዎች Amare Asrat Oct 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=63wSYxPygaM
የዜና ቪዲዮዎች ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ በሁለቱ ም/ቤቶች መክፈቻ ስነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Oct 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=hFTQufbJguQ
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ በሎስ አንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ ዮሐንስ ደርበው Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ መከላከያ ሰራዊት ታጁራህ ክፍለ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ፥ ለተጎጂ ቤተሰቦች ለጂቡቲ ህዝብ እና መንግስት…
ስፓርት ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር በመጠቀሙ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ Alemayehu Geremew Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያዊው አትሌት ፊሌሞን ካቼራን አበረታች ንጥረ-ነገር ተጠቅሞ በመገኘቱ ለሦስት ዓመታት ከውድድር ታገደ፡፡ የአበረታች ንጥረ-ነገር ምርመራ ሳይደረግለት እና በ”አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት” ሳይታገድ በፊት አትሌቱ በጋራ ብልፅግና ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ለሰላም ውይይት ጥረት ማድረጉን ይገፋበታል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩና ዘለቄታን ባማከለ መልኩ የሰላም ውይይት እንዲደረግ የተቻለውን ጥረት ማድረጉን እንደሚገፋበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…