Fana: At a Speed of Life!

አቶ ቀጄላ መርዳሳ ከዩኔስኮ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ከዩኔስኮ የኢትዮጵያ ዳይሬክተርና በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን፣ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የዩኔስኮ ተወካይ ዶ/ር ሪታ ቢሶናውት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ ከተባበሩት መንግሥታት…

በምዕራብ አርማጭሆ 134 ኩንታል አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ 134 ኩንታል አደገኛ ዕፅ መያዙን ፖሊስ ገለጸ፡፡ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር እንዳልካቸው ተሰማ እንደገለፁት፥ ዕፁ የተያዘው በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ ቦታዎች…

በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶች ከኢትዮጵያ አልፈው በአፍሪካ ገበያ ውጤታማ መሆን ይችላሉ – ገርድ ሙለር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶች ከኢትዮጵያ አልፈው በአፍሪካም ገበያ ውጤታማ መሆን ይችላሉ ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ገርድ ሙለር ተናገሩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል…

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ ቆንጋ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ አስተባባሪ ምክትል ኮማንደር ከበደ ብርሃነ እንዳስታወቁት÷አደጋው የተከሰተው ከሞያሌ ወደ ዲላ…

በሰሜንና የሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ሁኔታው ለሚቀጥሉት 10 ቀናት ይቆያል – ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜንና የሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች የተስተዋለው ፀሐያማና ነፋሻማ የዓየር ሁኔታ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚቆይ መሆኑን የብሄራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት ውስጥ የሚኖረውን የዓየር ሁኔታ…

አንጋፋው የስፖርት ሰው ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክአንጋፋው የስፖርት ሰው ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክ የእግር ኳስ ጨዋታን በቀጥታ…

በፈረንጆቹ 2030 ከፍተኛ ሙቀት ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ ኪሳራ ያስከትላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማችን በፈረንጆቹ 2030 ከከፍተኛ ሙቀት መጨመር ጋር ተያይዞ ከ2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር በላይ የኢኮኖሚያ ኪሳራ እንደሚያጋጥማት ተገለጸ። ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) ሰኞ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረበውን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማና የጋራ ገቢዎች ድልድል ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ተወያይቶ አጸደቀ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…

ለመከላከያ ሰራዊት ከ80 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሰራዊት ከ80 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉት የግብርና ሚኒስቴር እና በስሩ የሚገኙ 9 ተጠሪ ተቋማት ናቸው። ድጋፉን ያስረከቡት የግብርና ሚኒስትር…

በጤናው ዘርፍ ለሚመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ሚና የላቀ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደገ ሀገር በጤናው ዘርፍ ለሚመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ሚና የላቀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት አሠራሩን በማዘመን የአቅርቦት ሰንሰለቱን ፈጣንና…