Fana: At a Speed of Life!

የሰዋሰው መተግበሪያ ወደ ስራ መግባት የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን እቅድ የሚደግፍ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ሰዋሰው" መተግበሪያ ወደ ስራ መግባት ኢትዮጵያ የያዘችውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታና የግሉ ዘርፍ ተዋናይ እንዲሆን የተያዘውን እቅድ የሚደግፍ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ የጥበብ ስራዎችን በክፍያ እና…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ…

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰ የድልድይ መፍረስ አደጋ የተጎዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሐዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ ጠዋት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ። የፈተናውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ያለምንም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ለመስጠት እንዲቻል ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ዩኒቨርስቲ በመግባት ነው ፈተናውን መውሰድ የጀመሩት።…

ለፈተና ሄደው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለወለዱ ተፈታኞች በቀጣይ እንደመደበኛ ተማሪ እንዲፈተኑ ዕድል ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈተና ሄደው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለወለዱ ተፈታኞች በቀጣይ እንደመደበኛ ተማሪ እንዲፈተኑ ዕድል የተሰጣቸው መሆኑን የትህምርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ማምሻውን እንዳስታወቀው፥ በእርግዝና ላይ ላሉ እና ወልደው ጡት እያጠቡ…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ደቡብ ሱዳን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት (ሴካፋ) ደቡብ ሱዳን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፏን አረጋግጣለች። በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘውና ሰባተኛ ቀኑን በያዘው ውድድር ÷ ዛሬ…

የድሬዳዋ እና ጂቡቲ ከተሞች ህዝብ ለህዝብ ትስስር ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ እና የጂቡቲ ከተሞች ህዝብ ለህዝብ በባህል፣ ቱሪዝም፣ የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት፣ መሰረተ ልማት አቅም ግንባታ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። በድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እና በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ አቶ…

የፋሲል ከነማና ሴፋክሲያን ጨዋታ 0 ለ 0 ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማና ሴፋክሲያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ያደረጉት የማጣሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 ተጠናቋል፡፡ አጼዎቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር ዛሬ አድርገዋል። ጨዋታውን በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ…

ሶማሌ ክልል ድርቅን በራስ የስንዴ ምርት መከላከል የሚያስችል አቅም ፈጥሯል – ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሚከሰተውን ድርቅን በእርዳታ ሳይሆን በራስ የስንዴ ምርት መከላከል የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በክልሉ ፋፋን ዞን…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በፋፈን የሚገኘው ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የሚገኘው ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ጎበኙ፡፡ የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ከትናንት በስቲያ ጅግጅጋ መግባታቸው ይታወሳል፡፡ በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ስራ…