Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር አቀፍ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ እና የእውቅና መርሐ- ግብር በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ቃል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብር ባለፈው ሰኔ ወር ነበር…

“የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ” – ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዘንድሮ ተፈታኞቾ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሀገራችን የነገ ተስፋዎች ያሏቸው ተፈታኞቹን፥…

በስንዴ ራሳችንን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በስንዴ ራስን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሶማሌ ክልል ቱሉ ጉሌድ ወረዳ በመገኘት የ2015 የበጋ…

ኢሬቻ መልካ አቴቴ በቡራዩ በመከበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ መልካ አቴቴ በዓል በቡራዩ ከተማ በዛሬው ዕለት መከበር ጀምሯል። የመልካ አቴቴ የኢሬቻ በዓል ከሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ አርሰዲ ቀጥሎ በቡራዩ ከተማ የሚከበር በዓል ነው። የመልካ አቴቴ ኢሬቻ በዓል የቡራዩ እና አካባቢው ነዋሪዎች፣…

አገልግሎቱ በፈተና ማዕከላት የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ መገኘት ከሁሉም ፈተናዎች እንደሚያሰርዝ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች በፈተና ማዕከላት የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው ከተገኙ ከሁሉም ፈተናዎች የሚሰረዙ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ማምሻውን ባስተላለፈው መልዕክት ÷…

በጎንደር ጓደኛማቾች በ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነቡት ት/ ቤት ለአገልግሎት በ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንጂነር አክሱማይት አብርሃ እና ጓደኞቿ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የተገነቡ 8 ክፍሎች ያሏቸው ባለ 2 ብሎክ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታቸው ተጠናቆ ተመርቀዋል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሃይ ÷…

ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።   ሙዚየሙን የጎበኙት ጋዜጠኞች ከጋና፣ ካሜሮን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኒጀርና ሌሎች አገሮች የተውጣጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡  …

ለ12ኛ ክፍል ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ በየ ዩኒቨርሲዎች ገለጻ ተደርጓል፡፡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና የፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሳጣል፡፡…

ኮሚሽኑ በወላይታ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በወላይታ ዞን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ የሚሆን ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ሶዶ ከተማ ተገኝተው ለወላይታ ዞን…

በመዲናዋ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሶስት ወራት የዋጋ ንረቱ እንዲባባስ ባደረጉና ሌሎች የንግድ ሕጎችን በጣሱ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡   የንግድ ቢሮው…