Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ 62 ሺህ ችግኞችን አስረከበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 62 ሺህ ችግኞችን ለሦስተኛ ጊዜ ለጅቡቲ አስረከበች። በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋት በያዘችው እቅድ መሠረት ነው ወደ ጅቡቲ…

በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው አገሪቱ ለሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራን በበየነ መረብ መልዕክት…

በካናዳና አሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ከ110 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በካናዳና አሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች በግጭት ለተጎዱ ወገኖች ባዘጋጁት የድጋፍ ማሰባሰቢያ የበይነ-መረብ መርሐ-ግብር ከ110 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰባቸው ተገለጸ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ‘ድር ቢያብር አንበሳ ያስር’ በሚል…

ዛሬ ሁለት የሴካፋ ውድድር ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ከመስከረም 23 ቀን 2015 ጀምሮ በአበበ በቂላ ስታዲየም…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል። ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ የዘመናቸው…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት ይፋዊ ስራ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአይነቱ ልዩ የሆነ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎትን አቋቁሞ አገልግሎት…

ሀገር አቀፍ የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር አቀፍ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ እና የእውቅና መርሐ- ግብር በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ቃል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብር ባለፈው ሰኔ ወር ነበር…

“የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ” – ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዘንድሮ ተፈታኞቾ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሀገራችን የነገ ተስፋዎች ያሏቸው ተፈታኞቹን፥…

በስንዴ ራሳችንን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በስንዴ ራስን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሶማሌ ክልል ቱሉ ጉሌድ ወረዳ በመገኘት የ2015 የበጋ…