የሀገር ውስጥ ዜና የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው ዕለት በአምቦ ከተማ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ ስርዓቱ የቱለማ አባ ገዳ እና የኦሮሚያ አባ ገዳዎች ጉባኤ ሰብሳቢ አባ ገዳ ጎበና ሆላን ጨምሮ የመጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፉት 3 ወራት ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ከ886 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Amele Demsew Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሶስት ወራት ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ብቻ ከ886 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕስ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ የተቸገሩትን በመርዳት፥ ያጡትን በመደገፍ፥ በመተሳሰብና በፍቅሩን በመግለፅ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ለተጎዱ ወገኖች የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ ተዘጋጀ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ለተጎዱ ወገኖች “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” በሚል መርሕ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። መድረኩ በካናዳ እና አሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች በበይነ-መረብ አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ህዝበ ሙስሊሙ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በዓሉን ሲያከብር በተለያየ ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተከበረ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተከብሯል። በዓሉ በጅማ ከተማ አንጋፋው መድረሰቱል ኸይርያ ውስጥ ተከብሯል። ይህ ትምህርት ቤት የእስልምና ትምህርት እንዲስፋፋ ካደረጉ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነብዩ መሀመድ ልደትን ስናከብር አስተምህሮታቸውን በማስታወስ ሊሆን ይገባል – አቶ ቀጀላ መርዳሳ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነብዩ መሀመድ ልደትን ስናከብር አስተምህሮታቸውን በማስታወስ ሊሆን ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ በዓሉ በሚከበርብት አንዋር መስጊድ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሩ ነቢዩ መሀመድ አዛኝ፣ ሩህሩህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በሀረር እና ጎንደር ከተሞች ተከበረ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በሀረር እና ጎንደር ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በሐረር ከተማ እየተከበረ ሲሆን በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች ነብዩ መሐመድን ልደት አክብረዋል፡፡ ምዕመናኑ ነብዩ በህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺሕ 497ተኛው የነብዩ ሙሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርስቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን መቀበላቸውን ቀጥለዋል Mikias Ayele Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘጠኝ ካማፓሶች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል። …