Fana: At a Speed of Life!

ምዕራባውያን በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ግጭት ቀስቃሽ ፖሊሲ እያራመዱ ነው – ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን ሀገራት በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚከተሉት ፖሊስ የሁለቱን ሀገራት ግጭት ይበልጥ የሚያባብስ ነው ሲሉ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሰርቢያ አቻቸው አሌክሳንደር…

ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በቀጣይ ሣምንት ኡዝቤኪስታን በሚካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባዔ ላይ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። መሪዎቹ በፈረንጆቹ መስከረም 15 እና 16 በሚካሄደው ጉባዔ ተገናኝተው…

መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች  ናቸው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች  ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ዛሬ ሀገር አቀፍ የሰላም ቀን "ሰላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል  እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክቶ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፣…

አቶ ብናልፍ አንዷለም ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሰላም ለእድገትና ብልጽግና ያለውን ዋጋ በመረዳት ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ጥሪ አቀረቡ። ጳጉሜን 3 የሰላም ቀንን አስመልክቶ የሰላም ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሩ…

ሠላም የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ እናሸንፋቸዋለን-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላማችንን የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ አሸንፈን የሀገራችንን ሰላም እናስጠብቃለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ። ጳጉሜን 3 የሰላም ቀን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ…

ከዑራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደው መንገድ “የሰላም ጎዳና” ተብሎ ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኡራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደውን አዲስ መንገድ የሠላም ጎዳና ብሎ ሰየመ፡፡ በሠላም ጎዳና ሥያሜ መርሐ-ግብር ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢፌዴሪ የሠላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ብናልፍ…

ከነበሩብን ጫናዎች አንጻር የ2014ዓ.ም አፈጻጸም ስኬታማ ነበር- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን ላይ ከነበሩ ዘርፈ ብዙ ጫናዎች አንጻር የ2014ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ስኬታማ ነበር ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014ዓ.ም የዕቅድ…

የቲቢ ቤተ ሙከራ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ አፍሪካ የጤና ማህበረሰብ ግሎባል ፈንድ ክልላዊ የቲቢ ቤተ ሙከራ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት 8ኛው የአስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ዶክተር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት መስራች፣ ሊቀመንበር እና የቀድሞው የታላቋ ብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ዶክተር በለጠ ኢንስቲትዩቱ…