Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ለ2015 በጀት አመት የታቀዱ የልማት እቅዶች እንዲሳኩ በየደረጃው ያለው አመራር የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ለ12 ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ዛሬ ከቀትር በኋላ አጠናቀቀ። ግምገማው በክልል፣ በዞንና…

የአዲስ አበባን ሠላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብረ ሃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ዙሪያውን ሠላምና ፀጥታን ለማስጠበቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡም ለፀጥታ አካላት የሚደርገውን ቀና ተባባሪነት አጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ ግብረ-ሃይሉ…

ሕዝቡ ካለፈው ዓመት በላቀ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ አረንጓዴ ዐሻራውን እንዲያኖር እና ዳግም ታሪክ እንዲሠራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ሕዝብ ካለፈው ዓመት በላቀ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ አረንጓዴ ዐሻራው እንዲያኖር እና ሪከርድ በማሻሻል ዳግም ታሪክ እንዲሠራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

በአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የተመራ የፓርላማና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የፓርላማና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የአመራሮች ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…

የዓለም የወንዶች ማራቶን ፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ 2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሞስነት…

በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መከፈቱ የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን እስላማባድ ኤምባሲ እንዲከፈት መድረጉ የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ይበልጥ እንደሚያጠናክረው የአገሪቱ ባለሥልጣን ገለጹ። የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት…

የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በውድድሩም÷ አትሌት ሌሊሳ ደሲሳ፣ አትሌት ሙስነት ገረመው፣ አትሌት ሰይፉ ቱራ እና አትሌት ታምራት ቶላ ተሳትፈዋል፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቢሾፍቱ የከተማ ግብርና ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ መንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተው የከተማ ግብርና ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚሁ ጊዜ ባደረጉት…

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትኩረት እየሠራች ነው -ገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ተናገሩ፡፡ በ14ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮሚቴ ስብሰባ…

የምዕራባውያን የበላይነት እያከተመ ነው – ቶኒ ብሌየር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት አክትሞ ከምሥራቁ ጋር እኩል የሚወስኑበት ጊዜ ላይ መደረሱን የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ቢሌየር አስታወቁ፡፡ ብሌየር አክለውም÷ የአሜሪካ እና አጋሮቿ ዓለም አቀፋዊ የበላይነት…