የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የ2014 ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ተካሄደ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የ2014 በጀት አመት ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ÷ ፓርቲውን ጊዜውን ሊመጥን በሚችል ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የጀመረችው ጉዞ ሲቃኝ Alemayehu Geremew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል መቀየር መቻሏን በኬንያ ናይሮቢ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የሥራ ፈጠራ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ቢታንጌ ንዴሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩ መልዕክት÷ ለአዲስ አበባ የመጀመርያና አዲስ ብስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ Amele Demsew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ። ፋብሪካው በየአብሥራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አማካኝነት የተገነባ መሆኑ ታውቋል። ፋብሪካውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ከፌደራል መንግሥት፣ ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ክልል ንግድቢሮዎች የተውጣጠ ግብረ ኃይል ተቋቋመ፡፡ ከመጪው የአዲስ ዓመት በዓል ጋር ተያይዞ የሚከሰት አላስፈላጊ የዋጋ ንረትን እንደሚቆጣጠር ግብረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከሩሲያ የምታስገባው የሃይል አቅርቦት መጠን ጭማሪ አሳየ Amele Demsew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ የምትገበያየውን የሃይል አቅርቦት መጠን ከፍ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ቤጂንግ ከመጋቢት ወር ጀምሮ ከሩሲያ ለተገበያየቻቸው የነዳጅ ድፍድፍ፣ የነዳጅ ዘይት፣ የጋዝ እና የድንጋይ ከሰል ምርቶች 35 ቢሊየን ዶላር ወጪ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩሮ ምንዛሬ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑን ቀጥሏል Meseret Awoke Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ዝቅ ማለት በሃይል ዘርፍ ያለው ቀውስ መባባስ እና አሜሪካ የገንዘብ ፖሊሲዋን በይበልጥ ጥብቅ ማድረጓ አበይት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበራትና የፖለቲካ ፓርቲ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ እየመከሩ ነው Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ላይ የበኩላቸውን መወጣት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው። በውይይቱ ላይ ሁለቱ ምክር ቤቶች በሀገራዊ ጥቅም ላይ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላሊበላ ከተሰጡን ጸጋዎች መካከል አንዷ በመሆኗ የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ ከተማ "አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባዔ መካሔድ ጀመረ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 24ኛው የትምህርት ጉባዔ እና ክልል አቀፍ የትምህርት ንቅናቄ በአሶሳ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ባለድርሻ…