Fana: At a Speed of Life!

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር በኃላፊነት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኃላፊነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ከቅን ልቦች በጎ ስራ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ…

በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2014 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ቶን የደረቅ ጭነት አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ÷ ተቋሙ በ2014 የበጀት ዓመት የዕቅድ…

የህዳሴው ግድብ ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው- አምባሳደር ስለሺ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ድንቅ ማሳያና ለልማት ያለንን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያና…

በቀን እስከ 1 ሺህ 500 የኦንላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦንላይን አገልገሎት ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆነውም በቀን ከ800 እስከ 1ሺህ 500 የሚደርስ የኦላይን የቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቆንስላ፣ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ኦንላይን የሚቀርቡ አማራጭ…

የኡጋንዳ የልዑካን ቡድን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ፣የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ አማካሪ ሌ/ጄ ሙሆዚ ኪኑሩጋባን ጨምሮ ሌሎች የደህንነትና ወታደራዊ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች  የጎድጎድ እና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ኢንጅነር መሀመድ ሻሌ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ የጎድጎድና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙበሽር ድባድ ራጌ÷የልዑካን ቡድኑ አባላት በአፍዴር…

የደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ የዜጎችን አብሮነት ባከበረ መልኩ እየተፈታ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄዎች የዜጎችን የኖረ አብሮነትና ወዳጅነት ባከበረ መልኩ እየተፈታ ነው ሲሉ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የሕገ መንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ዳይሬክተሩ ዶክተር ኃይለየሱስ ታዬ እና የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ…

ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከዓለም አቀፍ የተፈናቃዮች ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አሻድሊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዕምቅ…

መንግስት በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች ቀንሰዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያዩ አካባቢዎች በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች መቀነሳቸውን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ልማት ተመራማሪው ዶክተር መሀመድ አሊ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የበጎ ፍቃድ አገልገሎትን አንድነትን ለማጠናከር መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፍቃድ አገልገሎትን ኢትዮጵያዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ መጠቀም እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ የትምህርት ፣ ባህልና ቱሪዝም ፣ ፋይናንስ ፣ እርሻና ተፈጥሮ…