Fana: At a Speed of Life!

17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል “ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን!” በሚል መሪ ቃል ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል “ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን!” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር፥ በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ÷ በግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ እና የዕጽዋት ዘር ረቂቅ አዋጅ ላይ…

አየር መንገዱ ከካርቱም አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረው አውሮፕላን ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ ምርመራ እያደረኩ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ የበረራ አባላቱ ለጊዜው ከስራ መታገዳቸውን አስታወቀ፡   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…

የ33 ነጥብ 5 ሜትር ፀጉር ባለቤቷ የፍሎሪዳ እመቤት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳዋ ክሌርሞንት ነዋሪ አሻ ማንዴላ ባለ ረጅም ፀጉሯ እመቤት በመባል ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ አስፍረዋል። የ60 አመቷ ወይዘሮ ፀጉራቸው 33 ነጥብ 5 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ ፀጉራቸውን ከትሪዳድና ቶቤጎ ወደ አሜሪካ በመጡበት…

መንግስት 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ለጨረታ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደግል ለማዛወር በወጣው ጨረታ ባለሐብቶች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ። መንግስት በኢኮኖሚው ውስጥ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ የተለያዩ ማሻሻያዎችን አድርጎ ወደ ስራ ገብቷል። ከዚህ ውስጥም…

የሳይንስ ካፌዎች ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የሳይንስ ካፌ ማዕከላት ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ ተገቢው ክትትል እንዲደረግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት የተዘጋጀ የፓናል ውይይትና የሳይንስ…

ትኩረታችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ላይ ማድረግ አለብን – የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝባችንን ጠላቶች በጋራ በመመከት ትኩረታችንን ሁሉ በሁለንተናዊ ብልጽግና ላይ በማድረግ መረባረብ ይኖርብናል ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ ። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው የክልሉ ሕዝብ ለሻደይ፣…

ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉት ወታደራዊ ድጋፍ እየደረቀ መምጣቱን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ለዩክሬን አዲስ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል አለመግባታቸው ተነገረ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የተደረገ ጥናት በየካቲት ወር መጨረሻ ላይ ሩሲያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን ከላከች በኋላ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት…

በማስፈራራት 260 ሺህ ብር የተቀበሉ የፌደራል ፖሊስ ሰራተኞች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንሳ ነው የመጣነው ብለው በማስፈራራት 260 ሺህ ብር የተቀበሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሰራተኞች በእስራት ተቀጡ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላቶቹ በመመሳጠር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ እና ስልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመው በፈፀሙት…

ለእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራርነት የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ አስፈፃሚው ኮሚቴ ከታዩ በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዚህም መሰረት 32 የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ አባለት ለመጨረሻ እጩነት ሲቀርቡ÷ 3 እጨዎች ደግሞ ለእግር…