የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…