የአትሌቶቻችንን የላብ ውጤት የሀገር ክብር መገለጫ በሆነው ሰንደቃችን ላይ አሻግረን እንድናይ አድርጎናል – አቶ ርስቱ ይርዳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶቻችንን የላብ ውጤት የሀገር ክብር መገለጫ በሆነው ሰንደቃችን ላይ አሻግረን እንድናይ አድርጎናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በአትሌቲክስ ቡድኑ የተገኘውን ዉጤት…