በደቡብ ክልል በአንድ ጀንበር 100 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በአንድ ጀንበር 100 ሚሊየን ችግኝ መትከል የሚያስችል መርሐ ግብር በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ተጀምሯል።
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና…