ስፓርት ሻምፒዮናውን ኢትዮጵያ ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች Mekoya Hailemariam Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) የኦሪገንን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ አራት የወርቅ፣ አራት የብር እና ሁለት የነሃስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች። 18ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአፍሪካ…
ስፓርት በሻምፒዮናው የመጠናቀቂያ ዕለት ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም Mekoya Hailemariam Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) በዛሬው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቂያ ዕለት በወንዶች 5 ሺህ ሜትር እና በሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም። በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያው ወደ ኖርዌይ ሄዷል። በውድድሩ ዩሚፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ 19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የውጭ ሀገራት ገንዘቦች እና 3 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም ወርቅ ተያዘ Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘቦች እና 3 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም ወርቅ ተያዘ፡፡ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ መኩሪያ ዲንቁ እንደገለጹት÷ህገ ወጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከምዕራባውያን ለዩክሬን የተበረከቱ የጦር መሳሪያዎች ማውደሟን አስታወቀች Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ በሚገኝ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ማዕከል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ በክሩዝ ሚሳኤል በተፈጸመው ጥቃትም÷ ከምዕራባውያን ለዩክሬን በስጦታ የተበረከቱ የተለያዩ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግበናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Amele Demsew Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ እና መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተውን ተምች ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በስምንት ወረዳዎች ከ11 ሺህ በላይ ሄክታር በሰብል የተሸፈነ መሬት ላይ የተከሰተውን የሰብል አውዳሚ ተምች ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከሁልሁል ዘመቻ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ኃይል ወደ ድንበር ሸኙ Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሁልሁል ቀበሌ ሰርጎ የገባውን የአልሸባብ ቡድን ለመደምሰስ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ሃይል ወደ ድንበር ሸኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ በሁልሁል ንዑስ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 2014 ዓ.ም የፖለቲካና የውስጠ ድርጅት ስራ አፈጻም ሪፖርት እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በተገኙበት የ2014 ዓ.ም የፖለቲካና የውስጠ ድርጅት ስራ አፈጻም ሪፖርትን እየገመገመ ነው፡፡ አቶ አሻድሊ በ2014 በጀት ዓመት የታዩ ክፍተቶች በ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጂቡቲ የሰራተኛ ሚኒስትር ኦማር አብዲ ሰይድ ጋርተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ብርሃኑ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማን በተመለከተ መልካም ጅምሮችን ማስፋት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Meseret Awoke Jul 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማው አተገባበር በጅምር ደረጃ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አስተባባሪ ኮሚቴ የአፈፃፀም ሪፖርት…