Fana: At a Speed of Life!

አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ ሁለት ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ አየርላንድ ያደረገችው ድጋፍ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በግጭት እና ድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ እና አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በሙስና ተጠርጥረው ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ።   ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት።   በፌደራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ…

እስካሁን 50 ሺህ 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 50 ሺህ 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ…

ግብረ ኃይሉ በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ የሰብዓዊ ጥሰቶችን ለመመርመር ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ስብሰባው ሁለት ዓበይት ነጥቦችን እንደሚዳስስ የተመለከተ ሲሆን ፥ ባለፉት ጊዜያት የተከናወኑ የግብረኃይሉ…

“ግሪን ትራንስፖርት” የተሰኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግሪን ትራንስፖርት" የተሰኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዛሬ ስራ ጀምረዋል። ተሽከርካሪዎቹ "ግሪን ቴክ አፍሪካ" በተሰኘ ኩባንያ የተመረቱ ሲሆን÷ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተሽከርካሪዎቹን ስራ ዛሬ በአዲስ አበባ…

ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት 8 ዕጩዎች ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት ሥምንት ዕጩዎች መቅረባቸውን ጉዳዩን የያዘው የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ለእንግሊዙ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በመሪነት ለመወዳደር ዕጩ ሆነው የቀረቡት ÷ ሪሺ ሱናክ፣ ሊዝ ትሩስ፣ ኬሚ ባዴኖች፣ ፔኒ…

በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከባለሀብቶችና ከሌሎች ባለድርሻ…

በሕክምና የሚታዩ ስህተቶችን ለመቀነስ የሙያ ክህሎትን ማጎልበት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ የሕክምና ስህተቶችን ለመቀነስ ለባለሙያዎች የተግባቦትና የሙያ ክህሎት ስልጠናዎች ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ የአዲስ አበባ የምግብ፣ መድኃኒት፣ ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ…

“ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ ”በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ወጣቶች የተሳተፉበት የሰላም ሴሚናር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪቃል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች የሚሳተፉበት የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት መድረኩን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ…

የአሜሪካ የባሕር ጦር መርከብ የቻይናን ግዛት ጥሶ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ የጦር መርከብ ከቻይና መንግስት ፈቃድ ውጪ በደቡብ ቻይና ባሕር በሚገኙ ደሴቶች አካባቢ መግባቱን የቻይና ጦር አስታወቀ፡፡ የቻይና ጦር የደቡብ ዕዝ ቃል አቀባይ ቲያን ጁንሊ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ በቀጠናው የታየው የአሜሪካ…