ሀገራዊ ጥሪዎች ዳያስፖራው ለዘላቂ ሀገራዊ ጥቅሞች ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንዳስቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከታታይ እየተካሄዱ ያሉ ሀገራዊ ጥሪዎች ዳያስፖራው ለዘላቂ ሀገራዊ ጥቅሞች ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንዳስቻሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ገለጹ፡፡
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች…