የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል የመልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት የሶስተኛ ወገን የትግበራ ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚካሄደው የመልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ ጋር የሶስተኛ ወገን የትግበራ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን ለተፈፀመባት ጥቃት አሜሪካን ተጠያቂ አደረገች Alemayehu Geremew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ዩክሬን በሩሲያ ስር በምትገኘው ኖቫያ ካክሆቭካ ከተማ የተፈጸመው የሰኞው ጥቃት ያለ አሜሪካ እርዳታ ሊከሰት አይችልም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናግረዋል። በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን የአመራርና ውሳኔ ሰጪነት ሚና በማጎልበት ተተኪ አመራሮችን ለማፍራት ያለመ የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የአመራርና ውሳኔ ሰጪነት ሚና በማጎልበት ተተኪ አመራሮችን ለማፍራት ያለመ የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ አራተኛውን ዙር የስልጠና መድረክ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ ኦሞድ ያስጀመሩት ሲሆን÷ በስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቆጵሮስ የልማት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቆጵሮስ በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝምና በግብርና መስኮች በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከቆጵሮስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ቴሳሊያ ሳሊና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት – አባል ሀገራቱ በ’ስደተኞች ማዕበል’ሊጥለቀለቁ እንደሚችል ጠቆመ Alemayehu Geremew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የዘለቀው ጦርነት ያባባሰው የምግብ አቅርቦት ዕጥረት ስደተኞች ወደ አውሮፓ ሀገራት እንዲያቀኑ ሊያስገድድ እንደሚችል የአውሮፓ የድንበር እና የባሕር ዳርቻ ጥበቃ ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አይጃ ካልናጃ ÷ የአውሮፓ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በተለምዶ ሳላይሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በደሴ ከተማ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር አለባቸው መለሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ መድኃኒት ተያዘ Shambel Mihret Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ መድኃኒት መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መድኃኒቱ የተያዘው በሕገ ወጥ መንገድ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከማችቶ ለሽያጭ ሊቀርብ ሲል መሆኑ ተገልጿል፡፡ መድኃኒቱ በባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሥራ አጥነትን ለመቀነስ የግሉ ዘርፍ የማይተካ ሚና እንዳለው ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በቅርቡ የሚተገበረውን ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድን ተግባራዊ ለማድረግ ከግል ተቋማት እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የሥራና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ ህዝቡና አመራሩ በንቃት እንዲሳተፉ አቶ አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሕዝብ እና አመራር በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘመቻ በንቃት እንዲሳተፉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን ÷ በዘንድሮው የክረምቱ የ”አረንጓዴ ዐሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር…
Uncategorized ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ Shambel Mihret Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡ ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ…