በመዲናዋ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በመዲናዋ 1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
1443ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል…