የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኤርትራ ገቡ Alemayehu Geremew Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ኤርትራ አስመራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ÷የኤርትራ አቻቸው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሰረት ነው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኤርትራ…
የዜና ቪዲዮዎች ኃይሌ እና ንብረት ምን ደረጃ ላይ ደረሱ ? Amare Asrat Jul 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=jxe0UDYSAwE
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ 20 ሺህ 558 ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን በማንሳት ወደ መደበኛ ሕይወት የመመለሥ ሥራ ተሰርቷል-ዶ/ር ኤርጎጌ Alemayehu Geremew Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 20 ሺህ 558 ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን ከጎዳና በማንሳት ወደ መደበኛ ሕይወት የመመለሥ ሥራ መሠራቱን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተሥፋዬ ገለጹ፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች እና በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ወጣቶች የዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ለሚሹ የሕብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂር ሀብታሙ ኢተፋ፣ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ቻይና የፍራፍሬ ግብይትነን ማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ደዋኖ ከድር ከቻይና ፍራፍሬ ግብይት ማህበር ምክትል ሊቀመንበር ጃን ችንፈንግ ጋር የሁለቱን አገራት የፍራፍሬ ግብይት ማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ደዋኖ የኢትዮጵያ መንግሥት የፍራፍሬ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ያስቀመጠውን የሰላም አማራጭ ተግባራዊ በማድረግ በአገራችን ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ ይገባል -የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች Melaku Gedif Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያስቀመጠውን የሰላም አማራጭ ሁሉም ወገኖች ተግባራዊ በማድረግ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች ገለጹ። መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር በሰላም አማራጭ ለመፍታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለደቡብ ሱዳን የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የደቡብ ሱዳን 11ኛ ዓመት የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር ለሀገር ሰላም በመጸለይ ሊሆን ይገባል- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አደሃ በዓልን ሲያከብር ለሀገር ሰላም በመጸለይ ሊሆን እንደሚገባ የቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ 1443ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1443ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሕዝቡን ከጎኑ በማሰለፍና ከሌሎች የፀጥታና…
የሀገር ውስጥ ዜና በንጹሃን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃቶች በዘላቂነት ለመከላከል መንግስት በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችና ጽንፈኞች በንጹሃን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት በዘላቂነት ለመከላከል መንግስት በተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ፡፡…